ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የኤጀንሲው ስም:  ሻ መስ በውጭ አገር የስራ ስምሪት 

የፈቃድ ቁጥር:  236/2018

ኤጀንሲው ፈቃድ ያገኘበት አገር: ሳውዲ አረቢያ

  • ክፍት የስራ መደብ፡ የቤት ውስጥ ስራ

                                   የሚፈለገው ብዛት: 400

  • ክፍት የስራ መደብ፡ የቤት አያያዝ

                                   የሚፈለገው ብዛት: 200

  • ክፍት የስራ መደብ፡ የእንክብካቤ ስራ

                                   የሚፈለገው ብዛት: 50

ለሁሉም የስራ መደቦች

መስፈርት :

  • ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀ
  • የሙያ ብቃድ ማረጋገጫ(coc)ማስረጃ ያለው
  • የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ያላት
  • ዕድሜ : 20-45
  • ፆታ : ሴት

ደሞዝ: 1000 ሪያል

የቅጥር ቆይታ ጊዜ:  ሁለት ዓመት

ስራው የተገኘበት አገር:  ሳውዲ አረቢያ 

በተጨማሪም:

  • የስልክ አቅርቦት ይመቻቻል
  • ደሞዝ በየወሩ ይከፈላል
  • ኤጀንሲው ለሚሰጠው ማንኛውም አገልግሎት ከሠራተኛው ምንም ዓይነት የአገልግሎት ክፍያ የማያስከፍል መሆኑን እየገለጽን አመልካቾች ከላይ የተገለጹትን ማስረጃችዎች ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ቀናት በዋናው ቢሮና በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡

አድራሻ :

  1. አዲስ አበባ:  ከኡራኤል ወደ ቦሌ ባለው መንገድ አሜን ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301

ስልክ: +251118549072/+251118549075 ሞባይል: +251953857363/+251953857370

  1. ምዕራብ አርሲ: አርሲ ነገሌ

ስልክ: +251916005773/ +251925238223